የመሰረተ ኢትዮጵያ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የአንደኛ ዙር ጥያቄና መልስ በዛሬው ዕለት ማለትም፦ 13/02/2017 ዓ.ም. ከ1_8ኛ ክፍል በሁለቱም ሥርዓተ ትምህርቶች ተካሂዷል።