በመሠረተ ኢትዮጵያ ቅድመ አንደኛ፤አንደኛ እና መካ/ደ/ት/ቤት በ2017ዓ.ም የት/ዘመን በቀን በእለተ አርብ በ04/04/2017ዓ.ም የ1ኛ ሩብ ዓመት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ግምገማ እና የሴሚስተር አጋማሽ የተማሪዎች ፈተና ዉጤት ትንተና ከት/ቤቱ መ/ራን እና የአስተዳደር ሰራተኞች እንዲሁም የወተመህ አባላት በተገኙበት ሰፊ ዉይይት ተደርጎ ግምገማ ተካሂዷል፡፡ በተጨማሪም በመርጃ መሳሪያ አዘገጃጀትና አጠቃቀም ዙሪያ ለመ/ራን ስልጠና በመስጠት መርጃ መሳሪያ እንዲያመርቱ ተደርጓል፡፡