በመሰረተ ኢትዮጵያ ቅድመ አንደኛ፤አንደኛ እና መካ/ደ/ት/ቤት በ2017ዓ.ም የት/ዘመን በሁለቱም ቋንቋ በመምህራን የተሰሩ ተግባራዊ ጥናትና ምርምሮች በዛሬዉ ዕለት ማለትም በ25/04/2017ዓ.ም የጽብረቃ መርሀ ግብር እየተካሄደ ይገኛል፡፡