በመሰረተ ኢትዮጵያ እና በእድገት በህብረት ት/ቤት በተደረገ የፍጻሜ የወንድ ተማሪዎች የእግር ኳስ ጨዋታ በመሰረተ ኢትዮጵያ አሸናፊነት 6 ለ 0 በሆነ ዉጤት ከምድቡ አሸናፊ ሆኖ የዋንጫ እና ሰርተፊኬት ተሸላሚ ሆኗል፡፡.