የመሰረተ ኢትዮጵያ ቅድመ አንደኛ፤አንደኛ እና መካ/ደ/ት/ቤት የ2017ዓ.ም የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ በበጎ አድራጎት ክበብ አማካኛነት ከመ/ራን እና ከአ/ሰራተኞች ገንዘብ በማሰባሰብ ለችግረኛ ተማሪዎች የማዕድ ማጋራት አድርጎላቸዋል፡፡