Meserete Ethiopia Primary and Medium School
Announcement የ 2018ዓ ም የልደት በአል ችግር ላለባቸው የተማሪዎች የማዕድ ማጋራት

የ 2018ዓ ም የልደት በአል ችግር ላለባቸው የተማሪዎች የማዕድ ማጋራት

21st January, 2026

ለመላው የክርስትና እምነት ተከተዮች በሙሉ እንኳን ለመድሃኒታችን  የእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ::በዛሬው እለት በት/ቤታችነ ችግር ላለባቸው  የተማሪዎች የማዕድ ማጋራት ድጋፍ አድረገናል:: በድጋሚ መልካም በዓል ይሁንልን::

.

Copyright © All rights reserved.

Created with